Loading...
Thumbnail Image
0
0

Share

Bibliographic managers

Citation

Abstract

ጸረ-ኤችአይቪ ህክምና እያገኙ ያሉ እና ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ሰዎች (ኤ.ጋ.የ.ሰ)  ስርአተ ልብ ወቧንቧ በሽታን (ስ.ል.ወ.በ) የማዳበር ከፍተኛ እድል አላቸው፡፡ በኡጋንዳ ለ ስ.ል.ወ.በ አደጋ ዋነኛ ምክንያት ለሆነው ለከፍተኛ የደም ግፊት (ከ.ደ.ግ) የሚሰጡ አገልግሎቶችን ከኤችአይቪ ክሊኒኮች ጋር ማቀናጀት ይመከራል፡፡ ከዚህ በፊት የሰራናቸው ስራዎች ከኤችአይቪ ህክምና ስኬቶች ጋር የ ከ.ደ.ግ እንክብካቤን የማቀናጀት ተግባር ላይ ብዙ ክፍተቶች እንዳሉ ያሳያሉ፡፡ በዚህ ጥናት በምስራቅ ኡጋንዳ የከ.ደ.ግ ማጣራት እና ህክምናን ከኤችአይቪ ክሊኒኮች ጋር ለማቀናጀት ያሉትን እንቅፋቶች እና ደጋፊ ምክንያቶችን ለመዳሰስ ፈልገን ነበር፡፡

Collections

Loading...
Unless otherwise noted, the license for the item is described as Attribution-NonCommercial-NoDerivates.