ሁለቱም ኤችአይቪ እና ከፍተኛ የደም ግፊት ያለባቸው ኡጋንዳዊያን የሚገባውን እንክብካቤ እያገኙ አይደለም፡፡

dc.contributor.authorST Communications
dc.date.accessioned2024-03-25T12:26:53Z
dc.date.available2024-03-25T12:26:53Z
dc.date.issued2023-10-02
dc.descriptionAmharic translation of DOI: 10.1186/s43058-020-00033-5
dc.description.abstractጸረ-ኤችአይቪ ህክምና እያገኙ ያሉ እና ከኤችአይቪ ጋር የሚኖሩ ሰዎች (ኤ.ጋ.የ.ሰ)  ስርአተ ልብ ወቧንቧ በሽታን (ስ.ል.ወ.በ) የማዳበር ከፍተኛ እድል አላቸው፡፡ በኡጋንዳ ለ ስ.ል.ወ.በ አደጋ ዋነኛ ምክንያት ለሆነው ለከፍተኛ የደም ግፊት (ከ.ደ.ግ) የሚሰጡ አገልግሎቶችን ከኤችአይቪ ክሊኒኮች ጋር ማቀናጀት ይመከራል፡፡ ከዚህ በፊት የሰራናቸው ስራዎች ከኤችአይቪ ህክምና ስኬቶች ጋር የ ከ.ደ.ግ እንክብካቤን የማቀናጀት ተግባር ላይ ብዙ ክፍተቶች እንዳሉ ያሳያሉ፡፡ በዚህ ጥናት በምስራቅ ኡጋንዳ የከ.ደ.ግ ማጣራት እና ህክምናን ከኤችአይቪ ክሊኒኮች ጋር ለማቀናጀት ያሉትን እንቅፋቶች እና ደጋፊ ምክንያቶችን ለመዳሰስ ፈልገን ነበር፡፡
dc.identifier.doi10.60763/africarxiv/1330
dc.identifier.urihttps://repository.africarxiv.org/handle/1/1379
dc.language.isoother
dc.subjectኤ.ጋ.የ.ሰ
dc.subjectጸረ-ኤችአይቪ
dc.subjectህክምና
dc.titleሁለቱም ኤችአይቪ እና ከፍተኛ የደም ግፊት ያለባቸው ኡጋንዳዊያን የሚገባውን እንክብካቤ እያገኙ አይደለም፡፡

Files

Original bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Loading...
Thumbnail Image
Name:
64ef6059-e16c-4aab-a355-b8273da81a1e.pdf
Size:
58.59 KB
Format:
Adobe Portable Document Format

License bundle

Now showing 1 - 1 of 1
Loading...
Thumbnail Image
Name:
license.txt
Size:
1.72 KB
Format:
Item-specific license agreed to upon submission
Description:

Collections